@AddisstandardAmh
Addis Standard Amharic
Channel ID: 1346
18,600
subscribers
Avg Views
2,278
per post
Growth Rate
N/A
Engagement
0.1%
Fake Score
0/100
About
አዲስ ስታንዳርድ በጃኬን አሳታሚ ኃ.የተ.የግ.ማ. ባለቤትነት ስር የሚታተም በኢትዮጵያ የሚገኝ ነፃ እና ገለልተኛ ሚዲያ ነው። አዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የአዲስ ስታንዳርድ እንግሊዝኛ ሕትመት አካል ነው። ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3 ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4
Related Channels in Other
Latest Posts
0 views
0 views
0 views
0 views
እውቅና በመስጠት እና በቀጣናዊ መዘዞች መካከል: #ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር እቅዷ ውስጥ የ #ሶማሊላንድን አማራጭ በድጋሚ እያጤነችው ይሆን? ሶማሊላንድ ከሶማሊያ ተለይታ ነፃነቷን ያወጀችበትን 35ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ባሳለፍነው ሰኞ ግንቦት 10 2018 ዓ.ም. ስታከብር፣ በበዓሉ ማግስት በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ውስጥ ...
1,210 views
05-21 00:13
05-21 00:13
#ዜና_ትንታኔ ፡ የ #ትግራይ ትምህርት ቢሮ በነዳጅ እጥረትና በበጀት መቋረጥ ችግር ምክንያት የትምህርት ዘመኑን በአንድ ወር ቀድሞ እንዲጠናቀቅ ወሰነ የቢሮው ኃላፊ ኪሮስ ጉዕሽ (ዶ/ር) ለአዲስ ስታንዳርድ በሰጡት ማብራሪያ፣ የፌዴራል መንግሥት የበጀት ድልድል እና የነዳጅ አቅርቦትን ማገዱ በክልሉ ውስጥ “የመምህራንን...
1,620 views
05-20 22:15
05-20 22:15
ዜና፡ “የሰላም ጥሪን ውድቅ አድርገው የቀሩ ታጣቂዎች በሰላማዊ መንገድ የገቡትን የ #ኦነሠ አባላትና ቤተሰቦች እየገደሉ ነው” - የ #ኦሮሚያ ክልል አስተዳደርና ጸጥታ ቢሮ የኦሮሚያ ክልል መንግሥት “የሰላም ጥሪን ውድቅ አድርገው የቀሩ ታጣቂዎች በሰላማዊ መንገድ የገቡ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ታጣቂዎችን ዒላማ በማድረ...
2,150 views
05-20 18:27
05-20 18:27
ዜና: የ #አውሮፓ_ኅብረት በ #ኢትዮጵያውያን ላይ ጥሎት የነበረውን ጥብቅ የ #ሸንገን ቪዛ እገዳ አነሳ የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያውያን ላይ ጥሎት የነበረውን ጥብቅ የሸንገን ቪዛ እገዳ ማንሳቱን አስታወቀ። ይህ እገዳ የተጣለው በ2016 ዓ.ም. ኢትዮጵያ ስደተኞችን መልሶ ከመቀበል ጋር በተያያዘ በቂ ትብብር አላደረገ...
2,200 views
05-20 16:36
05-20 16:36
#ቻይና እና #ሩሲያ አስቸኳይ ተኩስ አቁም እንዲደረግ ጠየቁ፤ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ #አሜሪካና #እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት ቀጣናዊ ጉዳት ሊያስከትል እንደሚችል አስጠነቀቁ የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ እና የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዩናይትድ ስቴትስ እና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱትን ጦ...
2,310 views
05-20 14:18
05-20 14:18
የ #ሱዳን ጦር በ #ኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ በምትገኘው በ #ብሉ_ናይል ግዛት ውስጥ ሁለት ተጨማሪ ስትራቴጂካዊ ቦታዎችን መልሶ መቆጣጠሩን አስታወቀ የሱዳን ጦር ከፈጣን ደጋፊ ኃይሎች (RSF) እና በአብደላዚዝ አል-ሂሉ ከሚመራው የሱዳን ሕዝብ ነፃነት ንቅናቄ-ሰሜን (SPLM-N) ጥምር ኃይሎች ጋር ያደረገውን ከባድ...
2,580 views
05-19 23:16
05-19 23:16
ዜና፡ የባሕረ ሰላጤው ሀገራት መሪዎች ባደረጉት ግፊት ፕሬዚዳንት ትራምፕ በ #ኢራን ላይ ሊሰነዝሩት የነበረውን ጥቃት አዘገዩ የ #አሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ማክሰኞ ዕለት በኢራን ላይ ሊሰነዘር ታቅዶ የነበረውን ወታደራዊ ጥቃት ማዘገያቸውን አስታወቁ። ጥቃቱን ያዘገዩት የባሕረ ሰላጤው ሀገራት መሪዎች ዋሽንግተ...
2,490 views
05-19 22:26
05-19 22:26
ዜና፡ የ #ኳታሩ አል-ኻያት ቤተሰብ በ #ኢትዮጵያ በ12.5 ቢሊዮን ዶላር በሚገነባው የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ላይ ለመሳተፍ ማቀዱ ተገለፀ በሶሪያ እና ኳታር ቢዝነስ ኢንቨስትመንት ዘርፍ ከፍተኛ ተጽዕኖ ፈጣሪ የሆነው አል-ኻያት ቤተሰብ፣ በአፍሪካ የመሠረተ ልማት ግንባታ ላይ የሚያደርገውን የ...
2,480 views
05-19 19:27
05-19 19:27
ዜና: #ቻይና ለአንድ ዓመት የሚቆይ የወታደራዊ ጤና ጥበቃ ተልዕኮ የሚያከናውን የሕክምና ቡድን ወደ #ኢትዮጵያ መላኳን አስታወቀች የቻይና ብሔራዊ መከላከያ ሚኒስቴር የኢትዮጵያን ወታደራዊ የሕክምና አገልግሎት ለመደገፍ 12ኛውን የወታደራዊ ሕክምና ኤክስፐርቶች ቡድን ወደ ኢትዮጵያ ማሰማራቱን ይፋ አድርጓል። ሚኒስቴሩ በ...
2,500 views
05-19 17:43
05-19 17:43
ዜና፡ #ኢትዮጵያ እና #ሳዑዲ_ዓረቢያ በሁለትዮሽ ግንኙነት እና በስደተኞች ደኅንነት ጉዳዮች ላይ ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ውይይት አካሄዱ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ትላንት ከሳዑዲ ዓረቢያ የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር ዋሊድ ኤል-ክሬጂ ጋር በአዲስ አበባ ተገናኝተው በሁለትዮሽ ግንኙነት፣ በሠ...
2,360 views
05-19 16:45
05-19 16:45
ዜና: #ፓኪስታን የተሻሻለውን የ #ኢራን የሰላም ዕቅድ ለ #አሜሪካ አደረሰች በቅርብ መካከለኛው ምሥራቅ አዲስ ጦርነት ሥጋት በበረታበት እና ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች በከፍተኛ ሁኔታ በቀጠሉበት በአሁኑ ወቅት፣ ፓኪስታን ከኢራን ጋር የተያያዘውን ቀጣናዊ ግጭት ለማስቆም ያለመ የተሻሻለ የሰላም ዕቅድ ለአሜሪካ ማድረሷ ተገለፀ...
2,350 views
05-19 15:15
05-19 15:15
ዜና፡ በ #ኢትዮጵያ #ሶማሌ ክልል የሚገኘው #የዳንጎቴ ማዳበሪያ ማምረቻ ፕሮጀክት ካፒታል ከ4 ቢሊዮን ዶላር በላይ አደገ በዳንጎቴ ግሩፕ እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ መካከል በጋራ ሽርክና እየተከናወነ የሚገኘው ይህ ፕሮጀክት፥ የተመደበለት የካፒታል ጭማሬ ከኦጋዴን ተፋሰስ ካሉብ ጋዝ መስክ የሚዘረጋ የ11...
2,700 views
05-18 20:31
05-18 20:31
ሐተታ፡ የተደበቀው ቀውስ፤ የኢትዮጵያ “ዜሮ ተፈናቃይ”ዕቅድ እና የመረጃ ሉአላዊነት ትርክት የሚያስከትለው ሰብዓዊ ጉዳት የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ዛሬ እና ነገ ግንቦት 9 እና 10/ 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ በሚካሄደው “የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት ጉባኤ” ላይ እየተሳተፉ ባሉበት በአሁኑ ወቅት፤ የዚህ ወቅቱን...
2,670 views
05-18 19:43
05-18 19:43
ዜና፡ የመከላከያ ሠራዊት በመሬት ክፍያና በጥቅማጥቅም ጥያቄ ሠልፍ በወጡ የአካል ጉዳተኛ የቀድሞ አባላትን ‘በህግ እንደሚጠይቅ’ አስጠነቀቀ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት “ቃል የተገቡልን ጥቅማጥቅሞች አልተከበሩም” በሚል በ #ኦሮሚያ ክልል #አዳማ እና #ቢሾፍቱ ከተሞች በቅርቡ የመሬት ክፍያ እና ሌሎች ጥቅማጥቅሞችን በ...
2,520 views
05-18 18:39
05-18 18:39
የ #ሱዳን ጦር ለ #ኢትዮጵያ ድንበር ቅርብ የሆነችውን ስትራቴጂካዊ ከተማ ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ማስለቀቁ ተገለፀ የሱዳን ጦር ከሦስት ዓመታት በላይ ባስቆጠረው የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ዋነኛ የውጊያ ማዕከል በሆነው በደቡብ-ምሥራቅ ብሉ ናይል ግዛት የምትገኘውን ስልታዊ ከተማ ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች (RSF) እጅ ማ...
2,750 views
05-18 16:46
05-18 16:46
ዜና: በኤምሬትስ የኒውክሌር ጣቢያ ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ሳቢያ የዓለም የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ በሚገኘው የባራካህ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ የተፈጸመውን የድሮን ጥቃት ተከትሎ፣ በዛሬ ዕለት የዓለም የነዳጅ ዋጋ ከ1 በመቶ በላይ ጭማሪ አሳይቷል። የዓለም አቀፍ የነ...
2,810 views
05-18 15:11
05-18 15:11