@EthiopiaInsiderNews
Ethiopia Insider
Channel ID: 315
17,300
subscribers
Avg Views
5,293
per post
Growth Rate
N/A
Engagement
0.3%
Fake Score
0/100
About
Ethiopia Insider is a digital media that provides news, updates, analysis and features.
Related Channels in News_world
Latest Posts
0 views
በድሬዳዋ ከ47 የከተማ ምክር ቤት የምርጫ ክልሎች ውስጥ ብልፅግና ፓርቲ በ32ቱ ብቻውን ይወዳደራል “ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” የተመለከተችው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ይፋ ያደረገው የ7ተኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ የዕጩዎች ዝርዝር ሰነድ እንደሚያሳየው፣ የድሬዳዋ ከተማ ምክር ቤት ካሉት 47 የምርጫ...
1,790 views
05-20 18:46
05-20 18:46
በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ በይፋ የተመሰረተው የትግራይ “የሰላም እና የለውጥ ምክር ቤት” ዋና ዓላማ፤ በክልሉ “በአጭር ጊዜ ውስጥ በህዝብ የተመረጠ መንግስት እንዲኖር ማድረግ” መሆኑን ዴሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ ፓርቲ (ስምረት) ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገለጸ። ምክር ቤቱ እስከ 40 የሚደርሱ አባላት የሚይዝ...
3,350 views
05-19 00:18
05-19 00:18
ገዢው ብልፅግና ፓርቲ ለተቃዋሚ ፓርቲዎች የለቀቃቸውን የፓርላማ ወንበሮች በተመለከተ “የተወሰኑ ንግግሮች” መደረጋቸውን አቶ ግርማ ሰይፉ ገለጹ በመጪው የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ገዢው ብልፅግና ፓርቲ በተወሰኑ የምርጫ ክልሎች ዕጩዎችን አለማቅረቡን ተከትሎ፣ ከፓርቲው ጋር "ድርድር ሊባል የማይችል" ነገር ግ...
3,570 views
05-18 15:12
05-18 15:12
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በተለያዩ ጊዜያት በሚያደርጓቸው ንግግሮች፤ ዓለም በኢትዮጵያ “እድገት እና ለውጥ ቢደመምም” በርካታ ኢትዮጵያውያን ግን የተሰራውን ስራ “በቅጡ ለመገንዘብ እና ለማድነቅ እንደሚያዳግታቸው” ሲናገሩ ተደምጠዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትላንት ቅዳሜ ግንቦት 8፤ 2018 በተካሄደ አንድ ሁነት ላይ...
4,170 views
05-17 12:26
05-17 12:26
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወደ ግልገል በለስ ከተማ በመጓዝ ላይ በነበሩ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች እና ሌሎች ተሽከርካሪዎች ላይ ትላንት ማክሰኞ ጠዋት ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ቢያንስ 30 ሰዎች መገደላቸውን እና በርካቶች መቁሰላቸውን የዓይን እማኞች እና የአካባቢው የፓርላማ ተወካይ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ...
5,010 views
05-14 02:54
05-14 02:54
ብልጽግና ፓርቲ በአምስት ክልሎች መንግስት መመስረት የሚያስችል የዕጩዎች ብዛት በብቸኝነት ይዞ መቅረቡን የምርጫ ቦርድ ሰነድ አመለከተ የኦሮሚያ፣ አማራ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ፣ ሐረሪ ክልሎች እና የድሬዳዋ ከተማ መስተዳድር ምክር ቤቶች ካሏቸው መቀመጫዎች መካከል ከግማሽ በላይ ዕጩዎችን ያቀረበው ገዢው ብልጽግና ...
6,240 views
05-12 22:46
05-12 22:46
ለ7ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (የፓርላማ) ተወዳዳሪ ለመሆን የዕጩነት የምስክር ወረቀት ከተሰጣቸው 2,080 ዕጩዎች መካከል የሴቶቹ ድርሻ ከሩብ በታች መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መረጃ አመላከተ። ቦርዱ ይፋ ባደረገው በዚህ መረጃ መሠረት፣ ከጠቅላላው የፓርላማ ዕጩዎች መካከል 4...
5,120 views
05-12 14:01
05-12 14:01
በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በምርጫ ጉዳይ ላይ በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ማስፈራሪያ እና ጫና እንደሚደርስባቸው ገለጹ ግንቦት 24 የሚካሄደውን 7ኛው አገራዊ ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ በአማራ ክልል እንቅስቃሴ የሚያደርጉ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የተለያዩ ማስፈራሪያዎች እንደሚደርስባቸው ለ ...
5,310 views
05-11 21:44
05-11 21:44
ዛሬ ቅዳሜ ጠዋት ወደ መቐለ በረራ ያደረገ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን፤ በአሉላ አባ ነጋ አየር ማረፊያ በሚገኝ የኮሚኒኬሽን መሳሪያ ብልሽት ምክንያት ወደ አዲስ አበባ ተመልሶ ለማረፍ መገደዱን አንድ የአየር መንገዱ ኃላፊ እና መንገደኞች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። መንገደኞቹ ከሰዓታት ቆይታ በኋላ በዚ...
6,520 views
05-09 22:25
05-09 22:25
በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ፣ በነዳጅ የሚሰሩ 1,200 የህዝብ ማመለሻ አውቶብሶችን ሞተር፤ በኢትዮጵያ መመረት የጀመረውን የተፈጥሮ ጋዝ እንዲጠቀሙ ለመቀየር 1.4 ቢሊዮን ብር በጀት እንደሚያስፈልግ የከተማይቱ ትራንስፖርት ቢሮ ገለጸ። በመዲናይቱ የሚገኙ አውቶብሶችን ከነዳጅ ወደ ተፈጥሮ ጋዝ ተጠቃሚነት የመቀየር ሙከራ...
5,500 views
05-09 01:31
05-09 01:31
ገዢው ብልጽግና ፓርቲ በመጪው ግንቦት መጨረሻ በሚደረገው ምርጫ፣ በአምስት ክልሎች በሚገኙ 64 የምርጫ ክልሎች ብቻውን ለፓርላማ እንደሚወዳደር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በትላትንናው ዕለት ይፋ ያደረገው ሰነድ አመለከተ። ከእነዚህ የምርጫ ክልሎች ውስጥ አርባ ስድስቱ በኦሮሚያ፣ አስራ አንዱ ደግሞ በአማራ ክልል የ...
6,670 views
05-08 14:40
05-08 14:40
‘የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኅብረት ለምርጫ’ የመራጮች ምዝገባ ግኝት ኅብረቱ በ4,396 (83 በመቶዎቹ ማኑዋል እና 27 በመቶዎቹ ዲጂታል) የምርጫ ጣቢያዎች ውስጥ 522 ታዛቢዎችን ማሰማራቱን ያሳወቀ ሲሆን፣ 1,410 (32%) ጣቢያዎች ውስጥ ቢያንስ አንድ ጊዜ የምዝገባ ሂደቱ ተቋርጦ ነበር። በተጨማሪም፣...
6,350 views
05-07 20:10
05-07 20:10
የፌደራል መንግስት ለዘንድሮው በጀት ዓመት ለመጠባበቂያነት ከያዘው 269 ቢሊዮን ብር ውስጥ 76 በመቶውን ያዋለው፤ የበጀት እጥረት ላጋጠማቸው የአስፈጻሚ መስሪያ ቤቶች ፕሮግራሞች እና ተቋማቱ በበጀት ዝግጅት ጊዜያት ላላካተቷቸው ስራዎች መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ለፌደራል መን...
6,360 views
05-07 00:42
05-07 00:42
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ፕሬዝዳንት አቶ ዳውድ ኢብሳ "በፀጥታ ስጋት" ምክንያት በዘንድሮው ምርጫ እንደማይወዳደሩ የድርጅቱ አመራር ለ “ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገለጹ። የኦነግ የዲሲፒሊን እና ቁጥጥር ኮሚቴ ሊቀመንበር አቶ አለማየሁ ዲሮ ለ “ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር...
6,190 views
05-06 16:09
05-06 16:09
ከስድስት ዓመት በፊት በተካሄደው አወዛጋቢ ምርጫ የተመረጠው የትግራይ ክልል ምክር ቤት፤ ዛሬ ማክሰኞ ሚያዝያ 27፤ 2018 ባደረገው ስብስባ ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤልን የክልሉ ፕሬዝዳንት አድርጎ ሾመ። በህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ውሳኔ ወደ ስራ እንዲመለስ የተደረገው ይኸው ምክር ቤት፤ ወ/ሮ ኪሮስ ሐጎስን አፈ ጉባ...
5,830 views
05-05 20:47
05-05 20:47
“የበጀት እጥረት” ያቀዛቀዘው የሐረር ከተማ የምርጫ ድባብ በሐረር ከተማ ለ7ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ የሚደረገው እንቅስቃሴ ካለፉት ምርጫዎች አንፃር መቀዛቀዙን የ"ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር" ዘጋቢ በመስክ ቅኝቱ አስተውሏል። እንደ ነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ)፣ ትብብር ለኢትዮጵያ...
5,870 views
05-05 16:38
05-05 16:38
በትግራይ ክልል፣ መቐለ ከተማ፣ ዛሬ ምሽት ሁለት ሰዓት ገደማ የቦምብ ፍንዳታ መከሰቱን የከተማይቱ ፖሊስ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገለጸ። ፍንዳታው የደረሰው በትግራይ ክልል ምክር ቤት እና በክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት መካከል ባለ ቦታ ላይ እንደሆነ የከተማይቱ ፖሊስ አስታውቋል። ፖሊስ ይህን ከማ...
5,940 views
05-05 04:17
05-05 04:17
ዶ/ር ራሔል ባፌ 309 የኢሶዴፓ ዕጩዎች መሰረዛቸውን በመቃወም ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት እና ለፓርላማ አቤቱታ ማቅረባቸውን ገለጹ የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ያስመዘገባቸው 309 ዕጩዎች በምርጫ ቦርድ መሠረዛቸውን ተከትሎ፣ ፓርቲው ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት እና ለሕዝብ ...
5,500 views
05-05 01:12
05-05 01:12
የመንግስት እና የግል ባንኮች ለተለያዩ ዘርፎች የሚሰጧቸውን ብድሮች፤ ለአምራች ኢንዱስትሪዎችም “ፍትሃዊ በሆነ መንገድ” እንዲያከፋፍሉ ግዴታ የሚጥል አዲስ ህግ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ እንደሚወጣ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ። በሀገሪቱ ያሉ አምራች ኢንዱስትሪዎች ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጋር በመ...
6,160 views
05-04 04:07
05-04 04:07