@deep_learningg

Deep Learning Diaries
Channel ID: 10099
66
subscribers
Avg Views
296
per post
Growth Rate
N/A
Engagement
4.5%
Fake Score
0/100

About

Want to ⭐ understand AI and deep learning ⭐ ace your SAT ⭐ get into the college of your dreams? This channel is your guide! I'm sharing my personal experiences, curated resources, and practical tips to help you succeed. We have 10+ AI doctors

Latest Posts

❤️ AI Can Predict Heart Failure 5 Years Before The First Symptoms The system was developed by scientists from Oxford. It analyzes CT scans of the heart and looks for changes in the fatty tissue around...
77 views
04-16 17:39
የዓለማችን የመጀመሪያው በሮቦት ቴክኖሎጂ የታገዘ ስልክ (Robot Phone) ይፋ ሆነ ስማርት ስልኮች ወደ አዲስ ምዕራፍ እየተሸጋገሩ መሆኑን የሚያሳይ አስገራሚ ዜና ወጥቷል። HONOR የተባለው ኩባንያ የዓለማችንን የመጀመሪያውን በሮቦት ቴክኖሎጂ የታገዘ ስልክ (Robot Phone) ለገበያ አቅርቧል። ይህ ስልክ ከወ...
147 views
03-31 04:15
🤖 የDJI Robot Vacuum "Backdoor" ያገኘው ወጣት የ$30,000 ሽልማት ተሰጠ ው ሳሚ አዝዱፋል የተባለ Software engineer ያጋጠመው አጋጣሚ በቴክኖሎጂው ዓለም ትልቅ መነጋገሪያ ሆኗል። ሳሚ መጀመሪያ ላይ የፈለገው የቤቱን የ DJI Robot Vacuum ከ PlayStatio...
122 views
03-18 00:34
Google አማርኛና አፋን ኦሮሞን ጨምሮ 13 የአፍሪካ ቋንቋዎችን በ-AI Search Tools አካተተ ጎግል በ-AI የሚታገዙ የፍለጋ አገልግሎቶቹን ለሚጠቀሙ ሚሊዮኖች አፍሪካውያን ተደራሽ ለማድረግ 13 የአፍሪካ ቋንቋዎችን መጨመሩን ይፋ አድርጓል፡፡ ከእነዚህም መካከል አማርኛ እና አፋን ኦሮሞ የተካተቱ ሲሆን ይህም ...
151 views
03-18 00:34
🚀 ከባዶ ተነስቶ በ6 ወር ውስጥ 80 ሚሊዮን ዶላር! የBase44 እና የVibe Coding አስገራሚ ታሪክ በ6 ወር ውስጥ 80 ሚሊዮን ዶላር! የ31 ዓመቱ ማኦር ሽሎሞ Base44 የተባለ ኩባንያ በመመስረትና በ6 ወራት ውስጥ ለታዋቂው Wix ኩባንያ በመሸጥ አስገራሚ ታሪክ ሰርቷል። የዚህ ስኬት ሚስጥር ...
105 views
03-18 00:34
ወደፊት መጽሐፍትን በዓይናችን ማንበብ ሊቀር ይችላል። የኤለን ማስክ "Neuralink" ያሉ ቴክኖሎጂዎች ሲዳብሩ፣ የመጽሐፉ መረጃ በቀጥታ ወደ አእምሯችን እንዲገባ ወይም Download እንዲደረግ ይደረጋል። ይሄ ማለት አንድን ባለ 500 ገጽ መጽሐፍ ለማንበብ ሳምንታትን አይፈጅም፤ በጥቂት ሰከንዶች ውስ...
437 views
02-27 04:08
በመጪው ቅዳሜ ምሽት 6 ፕላኔቶችን በአይናችን ማየት እንደምንችል ተገለጸ። በመጪው ቅዳሜ ምሽት ሜርኩሪ፣ ቬነስ፣ ጁፒተር፣ ሳተርን፣ ኡራነስና ኔፕቲዩንን በአይናችን በሰማይ ላይ ማየት እንደምንችል ሲገለጽ ሁነቱ "Planetary Parade" ተብሎ እንደሚጠራ ባለሙያዎች ተናግረዋል። ሜርኩሪ፣ ቬነስ፣ ጁፒ...
155 views
02-25 15:25
After reaching $800,000,000,000 😅
141 views
02-25 03:44
147 views
02-25 03:44
Stanford University just made their AI & Machine Learning curriculum free on YouTube. These are the actual courses their student are paying $200k+ for: 🔹 CS230: Deep Learning 🔗 https://lnkd.i...
184 views
02-10 04:13
Exciting Opportunity for 9th, 10th, and 11th Grade Students! 🎉 Are you ready to unlock your potential and prepare for an incredible future? 🚀 Join exclusive summer camp training programs like INSA...
1,350 views
10-08 17:05
አልባኒያ የመጀመሪያውን በ Ai የተሰራ ሚኒስተር ሾማለች 😊 😂 የመጀመሪያዋ የ Ai-minister ያላት ሃገርም ሆናለች! Diella የሚሰኘው ይህ የ Ai-bot minister የ public Procurement ሃላፊነትን ወስዶ የ ሙስና የፀድ ስራ እንዲሰራ ተሽሟል። የትኛው ሚኒስተር ይቀየርላችሁ ? 😊
364 views
09-12 23:25
አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በወርሀ ነሐሴ የመጀመሪያው ቻትቦት ጀርመናዊ-አሜሪካዊው የኮምፒዩተር ሳይንቲስት ጆሴፍ ዋይዘንባውም ኤላይዛ (ELIZA) የተሰኘችውን የመጀመሪያውን የውይይት ሮቦት (ቻትቦት) በ1966 ወርሀ ነሀሴ ፈጠረ። ኤላይዛ የተፈጥሮ ቋንቋን በመጠቀም ኮምፒዩተሮች ከሰዎች ጋር ምን ያህል መነጋገር ይችላሉ የ...
368 views
09-05 20:38
https://t.me/deep_learningg
347 views
08-23 00:12
Invite others who are interested on AI Machine learning Artificial Neural network Deep learning And college prep
326 views
08-22 23:53
Why and how machines actually mimic us? 🙃 🙃 🙃 🙃 Do you think you know how AI mimic us? AI explained here beyond it's definition
322 views
08-22 22:36
Channel name was changed to « Deep Learning Diaries »
0 views
08-22 22:33
Channel photo updated
0 views
08-22 22:33