@dw_amharic
DW Amharic
Channel ID: 1348
54,900
subscribers
Avg Views
1,816
per post
Growth Rate
N/A
Engagement
0.0%
Fake Score
0/100
About
ይህ የዶይቼ ቬለ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው። ትኩስ ዜና፣ በአበይት ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ፤ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ትንታኔ ያቀርባል።
Related Channels in Other
Latest Posts
https://p.dw.com/p/5E4Du ?maca=amh-RED-Telegram-dwcom 👉🏾 @dwamharicbot #ምርጫ2018 #EthiopiaElection2026
1,370 views
05-21 01:27
05-21 01:27
የግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና የሲዳማ ፌዴራሊስት ፓርቲ ሲፌፓ «አለአግባብ ከምርጫው ተሳትፎ አግልሎኛል» ያለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ላይ ክስ መሠረተ። ምርጫ ቦርድ በበኩሉ የዕጩዎችን ምዝገባ አጠናቅቄ የድምፅ መስጫ ወረቀት ኅትመት ጀምሬያለሁ ይላል። የአውሮጳ ሕብረት ኮሚሽን ከጎርጎሪዮሳዊው...
1,720 views
05-21 01:02
05-21 01:02
Live stream finished (53 minutes)
0 views
05-21 01:00
05-21 01:00
https://p.dw.com/p/5E3Yb ?maca=amh-RED-Telegram-dwcom 👉🏾 @dwamharicbot
1,360 views
05-21 01:00
05-21 01:00
https://p.dw.com/p/5E2Yy ?maca=amh-RED-Telegram-dwcom 👉🏾 @dwamharicbot #ምርጫ2018 #EthiopiaElection2026
1,270 views
05-21 00:58
05-21 00:58
https://p.dw.com/p/5E39W ?maca=amh-RED-Telegram-dwcom 👉🏾 @dwamharicbot #ምርጫ2018 #EthiopiaElection2026
1,210 views
05-21 00:56
05-21 00:56
https://p.dw.com/p/5E3ms ?maca=amh-RED-Telegram-dwcom 👉🏾 @dwamharicbot
1,180 views
05-21 00:54
05-21 00:54
ታላቁን የህዳሴ ግድብ፣ የአሰላ እና የአይሻ የንፋስ ኃይል ማመንጫዎችን በተከታታይ ያስመረቀችው ኢትዮጵያ ለኬንያ የምትሸጠውን ኤሌክትሪክ ለማሳደግ እያጤነች ትገኛለች። አራት ተማሪ ልጆቻቸው ትምህርታቸውን በኩራዝ የሚያጠኑትን እናት ጨምሮ 60 ሚሊዮን ገደማ ኢትዮጵያውያን ግን የኤሌክትሪክ ኃይል የሚያገኙበትን ቀን ይናፍ...
1,310 views
05-21 00:53
05-21 00:53
Live stream started
0 views
05-21 00:07
05-21 00:07
Live stream finished (1 minute)
0 views
05-21 00:07
05-21 00:07
Live stream started
0 views
05-21 00:05
05-21 00:05
Live stream finished (36 seconds)
0 views
05-21 00:05
05-21 00:05
Live stream started
0 views
05-21 00:05
05-21 00:05
Live stream finished (6 minutes)
0 views
05-21 00:05
05-21 00:05
Live stream started
0 views
05-20 23:58
05-20 23:58
የግንቦት 12 ቀን 2018 የዶቼቬለ ስርጭት ማስታወቂያ ሠላምታችን በያላችሁበት ይድረስ! የዓለም ዜና የምታቀርብልን ሸዋዬ ለገሠ ናት። ማንተጋፍቶት ስለሺ ደግሞ ስርጭቱን ይመራል። ከምሽቱ አንድ ሰዓት የሚጀምረው ስርጭታችን የዓለም ዜና ያስቀድማል ዜናዉን የሚከተለዉ የዜና መፅሔት ዝግጅታችን ከሚቃኛቸው ዘገባዎች ...
1,930 views
05-20 23:46
05-20 23:46
https://p.dw.com/p/5E3vQ?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
1,980 views
05-20 23:09
05-20 23:09
አውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያውያን ላይ የጣለውን የቪዛ ገደብ አነሳ የአውሮጳ ኅብረት ከሁለት ዓመት በፊት በኢትዮጵያውያን ላይ ጥሎት የነበረውን የቪዛ ገደብ ማንሳቱን አስታወቀ። የኅብረቱ የመሪዎች ምክር ቤት በዚህ ሳምንት በድረ ገጹ ባወጣው መግለጫ በኅብረቱ አባል አገራት ውስጥ በሕገ ወጥ መንገድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን...
2,480 views
05-20 22:03
05-20 22:03
ግብዣ ኢትዮጵያ ዉስጥ በሚደረገዉ 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የእናንተ ድምፅ ወሳኝ ነው። በተለይ ወጣት፣ የመጀመሪያ ጊዜ መራጭ ወይም ከምርጫ ጋር በተያያዘ ለሌሎች ወጣቶች ማስተላለፍ የምትፈልጉት መልዕክት ካለ «የወጣቶች ዓለም» ዝግጅታችን ሀሳባችሁን እንድታካፍሉ ዕድሉን ይሰጣችኋል። ደውለን እንድናናግራችሁ ስልክ ቁጥራችሁን...
3,120 views
05-20 19:37
05-20 19:37
ማስታወቂያ ውድ አድማጭና ተከታታዮቻችን! ኢትዮጵያ ዉስጥ በመጪዉ ግንቦት 24 ቀን 2018 የሚደረገዉን ምርጫ በተመለከተ፣ ዶይቸ ቬለ የምርጫዉን ዝግጅት፣ ሒደትና ተያያዥ ክስተቶችን እየተከታተለ በአምደ-መረብ የቀጥታ ጥንቅር (Live Blog) ያቀርብላችኋል። ይህን የቀጥታ ጥንቅር በድረገጻችን «ስለ 7ኛው የኢት...
2,870 views
05-20 19:33
05-20 19:33