@eliasmeseret

ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ
Channel ID: 1343
132,000
subscribers
Avg Views
70,875
per post
Growth Rate
N/A
Engagement
0.5%
Fake Score
0/100

About

Journalist-at-large

Latest Posts

0 views
ሰውየው እንደሚለው መንግስት ወደ ሩስያ የላከው ወታደራዊ ስልጠና እንዲያገኝ ነው፣ ይሁንና ማህበራዊ ሚድያ ላይ 'በዘጠኝ ሰከንድ 17 ሰው መግደል እችላለሁ' በማለት ሲታበል በዚህ ቪድዮ ላይ ይታያል ( https://www.facebook.com/share/r/1aMXQz6B7b/ ) ለቁጥር የሚታክት ህዝብ በየቀ...
34,700 views
05-17 10:47
ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው በልቶ የማደር ችግር ሁሉ መነሻው "አብዛኛው ህዝብ አያመሰግንም እንጂ ጠግቦ ያድራል፣ በቂ ብር ባንክ አለው፣ ስራ ይሰራል፣ ልጆቹን ሳይቸገር ያስተምራል፣ ዘመድ አዝማዱን ይረዳል..." ወዘተ የሚል አስተሳሰብ በአስተዳዳሪዎቻችን ዘንድ መኖሩ ይመስለኛል። በቅርቡ ከንቲባ አዳነች አቤ...
38,800 views
05-16 22:49
የፈረንሳይ ኤምባሲ ዛሬ የሰጠውን ምላሽ አየሁ፣ በቅንነት ለተሰጠው ማብራርያ አመሰግናለሁ። ነገር ግን የሌሎች ሚድያዎችን ዜና ምንጭ ሳይጠቅሱ ቲክቶክ ላይ ማንበብ 'digital news creator' የሚያስብል እንደሆነ ስለማላውቅ እኔም የበለጠ ለማወቅ ጥረት አረጋለሁ። ልጁን ደግሞ በርታ ለማለት እና ወደ...
47,400 views
05-14 22:26
አሻራ በመስጠት ዙርያ ባሉ እንግልቶች እና የሙስና አሰራሮች ዙርያ መሠረት ሚድያ ከሶስት ሳምንት በፊት ያወጣው የምርመራ ዘገባ ከግቡ ደርሷል፣ የፌደራል ፖሊስ ችግሩ መኖሩን በመረዳት የወሰደው እርምጃ መልካም ነው https://www.meseretmedia.org/p/ec3
45,500 views
05-14 21:58
በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) እና ጋዜጠኝነት ዙርያ በአሜሪካ ከሚካሄዱት ትልቅ ኮንፈረንሶች እንዱ የሆነው ፕሮግራም በባልቲሞር፣ ሜሪላንድ መካሄድ ጀምሯል። የ AI እና ጋዜጠኝነት ትስስር ወሳኝ ደረጃ ላይ በደረሰበት በዚህ ኮንፈረንስ ላይ የአለማችን ታዋቂ ጋዜጠኞች እና የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ጠበብቶች በመገኘት ...
51,700 views
05-13 22:09
ይህ የፈረንሳይ ኤምባሲ መልዕክት የቲክቶክ እና ፌስቡክ ተከታይ ብዛትን የጋዜጠኝነት መለኪያ አስመስሎ ሲያቀርብ በሙያው የተሰማሩ፣ ብዙ ዋጋ የከፈሉ እና እየከፈሉ ያሉ ሀገር ውስጥ ያሉ በርካታ ጋዜጠኞችን የሚያስገርም መሆኑ አይቀርም። በምስሉ ላይ የተጠቀሰው ግለሰብ በትምህርት ዝግጅቱ የምንድስ ባለሙያ እና መምህር እን...
53,000 views
05-13 08:33
ስለ ጋዜጠኝነት ስነ ምግባሩም፣ እውቀቱም፣ ልምዱም፣ ፍላጎቱም የሌላቸው ሁሉ ተሰብስበው እርስ በርስ እየተሞካከሹ ስለ ሙያው ሲያወሩ... በሌላ በኩል ግን በሙያቸው ምክንያት ብቻ ታስረው የሚማቅቁ ምርጥ ጋዜጠኞች ያሉበት ሀገር እንዳለን ሳስብ አዝናለሁ። @EliasMeseret
70,600 views
05-10 00:52
ዘፈን ወጣ እና ሌብነት በሚድያ ተጋለጠ ሲባል እንዲህ መደነባበር ምንድነው? ኧረ ቆፍጠን በሉ! አንዳንዴ አይቶ ባላየ ማለፍ በራሱ ትልቅ ብስለት እና የጥንካሬ ምልክት ነው... https://www.meseretmedia.org/p/1b8
95,000 views
05-07 02:21
'ካልታሰረ እውነተኛ መረጃ ያወጣል' በሚል እሳቤ ልክ የዛሬ ሶስት አመት በዛሬው ዕለት ለእስር የበቃው ታታሪው ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ! https://www.facebook.com/share/1AKfE27xkR/
96,900 views
05-06 19:20
የዚህ ምስኪን ልጅ እውነት እስኪወጣ በቅርበት እንከታተላለን፣ ሁለት አለም አቀፍ ተቋማት ኬንያ ውስጥ ምርመራ ጀምረዋል። ነፍስ ይማር! https://www.meseretmedia.org/p/458
106,000 views
05-01 20:23
ከዚህ በፊት ተደጋጋሚ ሶስት ሽልማቶችን ከአንድ የጋና 'ሽልማት አከፋፋይ' ድርጅት እንደተቀበሉ መረጃ አጋርቼ የነበረው የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ትናንት ደግሞ የፒ ኤች ዲ ትምህርታቸውን አጠናቀው መመረቃቸው ተሰምቷል። እጅግ ከፍተኛ የስራ ጫና ያለበትን የጉምሩክ መስሪያ ቤት በሀላፊነት እየመ...
93,500 views
05-01 20:18
Channel photo updated
0 views
05-01 11:31
The May issue of Amjambo Africa is out: my first as Editor-in-Chief. This paper reflects the voices, struggles, and resilience of our communities, here in the U.S. state of Maine and beyond. Proud of ...
77,800 views
05-01 08:22
ይሄ የቴሌግራም ቻናል በአንድ ወቅት የህዝብ ድምፅ እንዳልነበር አሁን በተቃራኒው የህዝብን ብሶት እየተከታተለ ማፈን ላይ ተጠምዷል፣ በዚህ ሳምንት ብቻ: - ከ130 በላይ ወጣቶች የቴዲ አፍሮን አዲስ ሙዚቃ ሰማችሁ ተብለው በግፍ ሲታፈሱ እንዲሁም ከአርቲስቱ ጋር ግንኙነት አላችሁ የተባሉ በጠራራ ፀሐይ ታስረው ሲወሰዱ አ...
78,500 views
04-28 19:29
ትናንት በቅጠል ተራ ተነሺዎች እጣ ፈንታ ዙርያ ለክብርት ከንቲባዋ ጥያቄ አቅርቤ ነበር፣ ዛሬ ይህን ምላሽ በዚህ ሚድያ በኩል እንዲህ አቅርበዋል (የዜናው መግቢያ አቀራረብ እንዲሁም ከአንድ ቀን በኋላ ዜናው በዚህ መልኩ ቆይቶ መቅረቡ ፍንጭ ይሰጣል)። ለማንኛውም ቤቶቹ ከተገነቡ በኋላ ነባር ነዋሪዎቹ የት ደረሱ ብለን ...
78,400 views
04-27 05:18
ክብርት ከንቲባ፣ ቅጠል ተራን ወደ ዘመናዊ የመኖርያ ቦታነት ለመቀየር መታሰቡ መልካም ነው፣ እነዚህ በቦታው ይኖሩ የነበሩ በኩራዝ እና ሻማ ይጠቀሙ የነበሩ እጅግ የከፋ ድህነት ውስጥ የነበሩ ዜጎች መሄጃቸውስ የት ነው? ቅጠል ሸጠው የሚኖሩ ዜጎች መቼም ቅንጡ ቤቱ እንደማይደርሳቸው ግልፅ ነው፣ ዛሬ የተጋራው መረጃ ላይ...
74,300 views
04-25 20:32
My latest on Amjambo Africa. https://www.amjamboafrica.com/april-deadline-nears-as-attorney-tells-amjambo-africa-of-asylum-work-permit-concerns/
91,900 views
04-22 19:59