@fanatelevision

Fana Media Corporation S.C (FMC)
Channel ID: 1350
203,000
subscribers
Avg Views
7,186
per post
Growth Rate
N/A
Engagement
0.0%
Fake Score
0/100

About

This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com

Latest Posts

0 views
https://youtu.be/XuyPqCYuBpU
4,480 views
05-21 01:25
ከንቲባ አዳነች 44 የመኖሪያ ቤቶችና ሱቆች ያሉትን ባለአምስት ወለል ህንጻ ለተጠቃሚዎች አስተላለፉ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ 44 የመኖሪያ ቤቶች እና ሱቆች ያሉትን ባለአምስት ወለል ህንጻ ለተጠቃሚዎች አስተላልፈዋል። ከንቲባዋ በማሕበራዊ...
6,710 views
05-21 00:13
በአሜሪካና እስራኤል የሚደረግ ጥቃት ጦርነቱ እንዲስፋፋ ያደርጋል ስትል ኢራን አስጠነቀቀች አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ በአሜሪካ እና በእስራኤል የሚደረግ ምንም አይነት አዲስ ጥቃት ጦርነቱን ከቀጣናው ውጭ እንዲስፋፋ ያደርገዋል ሲል አስጠነቀቀ። አሜሪካ እና እስራ...
7,090 views
05-20 23:33
ሕክምናን ያስቀጠለ የሳይንስ ጉዞ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም የሕክምና ሙከራ ቀን በዛሬው ዕለት ተከብሮ ውሏል። በየዓመቱ በፈረንጆች ግንቦት 20 የሚከበረው ቀኑ የሕክምና ምርምርና የሳይንስ ዓለም ለሰው ልጅ ጤና ያበረከቱትን አስደናቂ አስተዋፅኦ የምናስታውስበት ዕለት ነው። ዕለቱም በፈ...
6,580 views
05-20 23:31
መንትዮቹ ተወዳዳሪዎች በአንድ ምድብ ተገናኙ - ቅዳሜ ከቀኑ 6፡00 በቀጥታ ስርጭት ይጠብቁን
6,700 views
05-20 22:48
በምርጫ ሂደት ላይ የሚነሱ ቅሬታዎች በውይይትና በማስረጃ እየተፈቱ ነው አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በምርጫ ሂደት ላይ የሚነሱ ቅሬታዎችን በውይይት እና በማስረጃ እየፈታሁ ነው አለ። ዘንድሮ በሚካሄደው 7ኛ ጠቅላላ ምርጫ እየተሳተፉ የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች...
6,870 views
05-20 22:17
በሀዋሳ ከተማ የመካንነት ምርመራና ህክምና ተጀመረ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀዋሳ ከተማ የመካንነት ምርመራና ህክምና አገልግሎት መሰጠት ተጀመረ፡፡ አገልግሎቱ የጀመረው በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሆስፒታል እና በሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ትብብር ነው። በሀገር ደረጃ የመካንነት ህክምና የሚሰጠው ...
6,520 views
05-20 21:58
የምርጫ ድምፅ አሰጣጥ መስፈርት እንዳለው ያውቃሉ? -------------------------------------------- ለመሆኑ የድምፅ አሰጣጥ መስፈርትን በተመለከተ የምርጫ ሕጉ ምን ይላል፡- 1. ማንኛውም መራጭ በአካል በመገኘት በሙሉ ነፃነት ድምፅ ይሰጣል፡፡ 2. እያንዳንዱ መራጭ ድምፅ የሚሰጠው አንድ ጊዜ ብቻ...
6,860 views
05-20 21:42
በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ውስጥ የፖለቲካ ፓርቲዎች ያላቸው ድርሻ … አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገር እና በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ውስጥ ያላቸው ድርሻ ከፍተኛ ነው አለ በኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት። የጋራ ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት የ7ኛው ጠቅላ...
6,070 views
05-20 21:39
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማዋ የኑሮ ውድነት ጫናን ለመቀነስ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ገመገሙ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማዋ አገልግሎት አሰጣጥን፣ የኑሮ ውድነት ጫናን ለመቀነስ፣ ገበያን ለማረጋጋት እና ለማረቅ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን...
6,780 views
05-20 21:16
https://youtu.be/bhJAMLOjaP8
7,290 views
05-20 20:42
የሕብረተሰቡን የመረጃ እውቀት ያሳደገው “የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት” ጉባኤ… አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) “የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት” ጉባኤ እንደ ሀገር በመረጃ ልማት የተሰሩ ሥራዎችና የተገኙ ውጤቶች በአውደ ርዕይ የቀረቡበት ነበር አሉ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋና...
8,320 views
05-20 19:51
ከሆርቲካልቸር ምርቶች ወጪ ንግድ ከ400 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 10 ወራት 236 ሺህ 415 ቶን የሆርቲካልቸር ምርት ወደ ውጭ በመላክ 408 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል አሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ። ሚኒስትሩ በምስራቅ ሸዋ ዞን አ...
7,940 views
05-20 19:17
በምርጫ ወቅት በሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃትን ለመከላከል የሚያስችል የአሰራር ሥርዓት ፀደቀ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ወቅት በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ፆታዊ ጥቃት ለመከላከል፣ ለመመዝገብና ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል መደበኛ የአሰራር ሥርዓት ሰነ...
7,510 views
05-20 19:00
በኦሮሚያ ክልል ከ11 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዷል አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ በ2017/18 ምርት ዘመን የመኸር ወቅት በክልሉ 11 ነጥብ 1 ሚሊየን ሄክታር መሬት በተለያየ ዘር ለመሸፈን ታቅዶ እየተሰራ ነው አሉ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ጌቱ ገ...
7,520 views
05-20 18:42
ብልጽግና ፓርቲ በተለያዩ አካባቢዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሄደ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በአምቦ ከተማ አስተዳደር እና በምዕራብ ሸዋ ዞን የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች...
8,220 views
05-20 17:55
የምርጫ ድምፅ መስጫ ወረቀት… 1. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መራጭ በግልጽ ሊረዳው የሚችል፣ እስከተቻለ ድረስ ለማጭበርበር የማይመች የድምፅ መስጫ ወረቀት ያዘጋጃል፡፡ 2. ቦርዱ የእጩዎች ፎቶግራፍ፣ የእጩ መለያ ምልክት፣ የእጩዎች ሙሉ ስምና የፖለቲካ ድርጅታቸው መጠሪያ የታተመበት የድምፅ መስጫ ወረቀት ሊያዘጋጅ...
8,180 views
05-20 17:35
ገደኛው ቪክቶር ዮከሬሽ… አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቪክቶር ኢናር ዮከሬሽ የተወለደው በአውሮፓዊቷ ሀገር ስዊዲን በፈረንጆቹ 1998 ነው፡፡ በፈረንጆቹ 2015 በሀገሩ ክለብ ብሮማፖጅካርና የመጀመሪያ ጨዋታውን በማድረግ የፕሮፌሽናል እግር ኳስ ህይወትን የጀመረው ቪክቶር÷ በብራይተን፣ ኮቨንተሪ ...
7,670 views
05-20 17:33
እንደ ምርጫ ባሉ ወሳኝ ሀገራዊ ሂደቶች የመገናኛ ብዙኃን ሚና እጅግ የላቀ ነው – እናትዓለም መለሰ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ ምርጫ ባሉ ወሳኝ ሀገራዊ ሂደቶች የመገናኛ ብዙኃን ሚና እጅግ የላቀ ነው አሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ። የኢትዮጵያ ዜና አገ...
8,260 views
05-20 16:21