@meseretmedia
Meseret Media
Channel ID: 1347
67,900
subscribers
Avg Views
30,910
per post
Growth Rate
N/A
Engagement
0.5%
Fake Score
0/100
Related Channels in News_world
Latest Posts
#ዜናመሠረት በከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት ውስጥ ከ4.5 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት የከፍተኛ ህገወጥ የመድሀኒት ግዢ መፈጸሙ ታወቀ የተቋሙ አንዳንድ አመራሮች ከመድሃኒት አቅራቢ ነጋዴዎች ጋር በፈጠሩት የጥቅም ትስስር ምክንያት በህዝብ ላይ ከፍተኛ የመድሀኒት ዋጋ ጭማሪ ያስከተለ ጫና እያሳደሩ እንደሚገኙ ታውቋል፣ ዝርዝ...
10,900 views
05-21 01:02
05-21 01:02
#የምርመራዘገባ በኮዬ ፈጬ ሳይት ከ1 ሺህ በላይ እንዲሁም በአራብሳ ሳይት ከ400 በላይ የሚሆኑ የምድር ቤት ሱቆች በአምስት ለተደራጁ የገዢው ፓርቲ ደጋፊዎች በቅርቡ መተላለፋቸው ታወቀ በሌላ በኩል ከ3 ሚልዮን እስከ 7 ሚልዮን ብር የሚያወጣ የምድር ቤት ሱቅ ለመውሰድ ከ500 ሺህ እስከ 800 ሺህ ብር ጉቦ እየተጠየ...
12,300 views
05-21 00:31
05-21 00:31
#አስተያየት ያልተሰላ የችኮላ ዲፕሎማሲ እና የኢትዮጵያ ፈተና በአሸናፊ ዲዲሞስ ለመሠረት ሚድያ " ጠንካራ ሀገራት የሚገነቡት በተቋማት እንጂ በግለሰቦች ፈጣን ውሳኔ አይደለም። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የጥናት ተቋማት እና የስትራቴጂ ባለሙያዎች ወደ ጎን ሲገፉ ፖሊሲው የማይተነበይ፣ የማይረጋጋ እና የማይታመን ይ...
19,700 views
05-19 19:32
05-19 19:32
#ዜናመሠረት "ኑሮ ከበደን" ብለው ወደ ኢቢሲ ዋና ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ለውይይት የሄዱ ሰራተኞች ከስራ መታገዳቸውና መባረራቸው ተሰማ "መኖር ከበደን፣ ልጆቻችንን መመገብ አቃተን፣ ደሞዝና ጥቅማ ጥቅም ይሻሻልልን" የሚል ይዘት ያለው አቤቱታ ይዘው ወደ ዋና ስራ አስፈፃሚው ቢሮ የሄዱ ...
23,500 views
05-19 07:03
05-19 07:03
የመሠረት ሚድያ የ Substack ቤተሰቦች 50,000 ደርሰዋል! እርስዎም አሁኑኑ አባል በመሆን የትም ቦታ የማያገኟቸውን ልዩ መረጃዎች እና የምርመራ ዘገባዎች ካለ ገደብ ይከታተሉ፣ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ ⤵️ https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
28,400 views
05-17 00:13
05-17 00:13
#YouTube በሳምንት አንድ ቀን አርብ ዕለት በዩትዩብ የምናቀርበው መረጃ ቪድዮ ተለቋል፣ ይከታተሉ ⤵️ https://youtube.com/watch?v=ySBjbxxn0ls&si=IEGR57dUu6GYhHIr
34,800 views
05-16 01:34
05-16 01:34
#ዜናመሠረት አሻራ ለመስጠት ያለውን እንግልትን እና የሚጠየቀውን ሙስና በተመለከተ መሠረት ሚድያ በቅርቡ የሰራውን የምርመራ ዘገባ ተከትሎ ለውጥ መደረጉን ፌደራል ፖሊስ ዛሬ አስታወቀ ከሶስት ሳምንት በፊት ባቀረብነው የምርመራ ዘገባ ዜጎች የአሻራ ምርመራ ወይም የወንጀል ነፃ ሰርተፍኬት ለማግኘት ፎረንሲክ ቢሮ ሲሄዱ እ...
36,700 views
05-14 20:20
05-14 20:20
#ዜናመሠረት የመረጃ ነፃነትን ለማረጋገጥ የተረቀቀው አዋጅ የግል ሚድያዎችን እና የተጋባዥ እንግዶችን ነፃነት በተጋፋ መልኩ በዝግ ውይይት ተደረገበት በመንግስት ተቋማት ዘንድ ያለውን "ሚስጥራዊነትን እንስበር" የሚል አላማን እና በተቋማት ዘንድ የተንሰራፋውን መረጃን የመደበቅ ባህል ለማስወገድ የተዘጋጀ...
31,900 views
05-13 20:09
05-13 20:09
#ልዩመረጃ እውቅ የፖለቲካ እስረኞች በዛሬው ዕለት ከፍተኛ ጥበቃ ወደሚደረግበት ቃሊቲ ማረሚያ ቤት እንዲዛወሩ መደረጋቸው ታወቀ አቶ ዮሐንስ ቧያሌው፣ አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ ዶክተር ወንደሰን አሰፋ እና ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይን ጨምሮ ሌሎች በርካታ የፖለቲካ እስረኞች እንዲዛወሩ ከተደረጉት እስረኞች መሀል ይገኙበታል። ቦታ...
35,200 views
05-13 07:04
05-13 07:04
#YouTube በዩትዩብ የምናቀርበው መረጃ ቪድዮ ተለቋል፣ ይከታተሉ ⤵️ https://youtube.com/watch?v=hVKiXW-RVwM&si=r1UGGG84fCe0zWRX
32,600 views
05-13 04:21
05-13 04:21
#ዜናመሠረት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር የመከላከያ ትብብርን ጨምሮ የተለያዩ ስምምነቶች መፈረማቸውን አስታወቀ ከዚህም በተጨማሪ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከኢትዮጵያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌድዮን ጢሞቴዎስ ጋር በዚሁ የሁለትዮሽ ውይይት ጎን ለጎን ተገናኝተው መ...
37,200 views
05-12 03:56
05-12 03:56
#የምርመራዘገባ የህክምና ማሽኖችን በኮንትሮባንድ ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባት የተጀመረውና በባዶ ቼክ ውዝግብ የተጠናቀቀው የጄነራል ባጫ ደበሌ እና የአብ ሜዲካል ሴንተር ውዝግብ የቀድሞው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ አባዱላ ገመዳ ጉዳዩ በጄነራል ባጫ እና በተቋሙ መሀል በስምምነት እንዲያልቅ እያደራደሩ...
34,100 views
05-11 23:28
05-11 23:28
#ዜናመሠረት “ከተማዋ ስታጌጥ እኛ በጨለማ ውስጥ ነን”: በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሳቢያ የተፈናቀሉ 4 ሺህ የሚጠጉ አባወራዎች የፍትህ ያለህ አቤቱታ እነዚህ አባወራዎች በ2017 ዓ.ም ሕዳር ወር ላይ 'ለልማት' በሚል ከቀያቸው ተነስተው በአራብሳ ቃጥላ ማርያም ጀርባ በሚገኝ ባዶ የእርሻ ቦታ ላይ እን...
36,900 views
05-11 03:42
05-11 03:42
#ምርጫ2018 በድሬዳዋ በአንድ የግል እጩ ተወዳዳሪ ላይ በመንግስት አካላት እየተፈፀመ የሚገኝ መጠነ ሰፊ የማጥላላት፣ የማስፈራራት ዘመቻና የፍትህ መጓደል አነጋጋሪ ሆኗል ዶክተር ሀብታሙ በሙያቸው በድልጮራ ሆስፒታል የሚያገለግሉ ጠቅላላ ሀኪም ሲሆኑ በምርጫው ወቅት ከገዥው ፓርቲ እጩና ከከተማዋ ከንቲባ አቶ ከዲር ጁሀ...
39,100 views
05-10 23:34
05-10 23:34
#ዜናመሠረት በብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አንዳንድ ሰራተኞች ላይ በቅርቡ የተጣለው የጥቅማ ጥቅም ቅነሳና የአበል መቋረጥ በሰራተኞች ዘንድ ከፍተኛ ቅሬታን አስነሳ "በአፍሪካ ህብረት ምግብ የተመገብነው ከተቋሙ ባጀት ነው አሉን፣ ግን ከዚህ በፊት የሚበጅተው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ነበር። አሁን ሂደን ስ...
37,800 views
05-10 00:35
05-10 00:35
#ምርጫ2018 በአዲስ አበባ ያሉ የምርጫ ጣቢያ አስፈፃሚዎች የመራጮችን ሚስጥራዊ መረጃ በግዴታ አሳልፈው እንዲሰጡ በወረዳ አመራሮች ጥያቄ እየቀረበላቸው መሆኑን ተናገሩ ይህ ድርጊት የተጀመረው የወረዳ አመራሮች ቀደም ብሎ ቤት ለቤት በመዞር የመዘገቡት የመራጮች መረጃ በኦንላይን ከተመዘገበው መረጃ ጋር ባለመጣጣሙ እና ...
34,400 views
05-09 21:51
05-09 21:51
#ዜናመሠረት በነዳጅ የሚሰሩ እና ከ250 ሚልዮን ዶላር በላይ ግምት ያላቸው ተሽከርካሪዎች ጅቡቲ ላይ ከጥቅም ውጪ እየሆኑ ናቸው ተባለ በጠ/ሚሩ የተላለፈውን ክልከላ በመጣስ ተሽከርካሪዎቹን ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባትና የፍቃድ ደብዳቤ ለማግኘት ለእያንዳንዱ እስከ አንድ ሚሊዮን ብር የሚደርስ የጉቦ ክፍያ እየተጠየቀ መ...
36,400 views
05-09 21:31
05-09 21:31
#የሚድያዳሰሳ በኢትዮጵያ የስንዴ ምርት ሪፖርት ላይ የቀረቡ ዓለም አቀፍ መረጃዎችና የመንግሥት መግለጫዎች ልዩነት የአሜሪካ የእርሻ ዲፓርትመንት የውጭ እርሻ አገልግሎት (USDA FAS) እ.ኤ.አ በኤፕሪል 2024 እና በሜይ 2025 ባወጣቸው ተከታታይ ሪፖርቶች መሠረት የኢትዮጵያ ዓመታዊ የስንዴ ምርት በ6.5 ሚሊዮን ...
31,600 views
05-09 19:48
05-09 19:48
#ዜናመሠረት ከግብፅ፣ከ ሱዳን እና ከኤርትራ የጦር ጄነራሎች ጋር በመገናኘት ሽብር ለመፍጠር አቅደዋል የተባሉ 11 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ታወቀ የመሠረት ሚድያ የፍርድ ቤት ምንጮች እንደጠቆሙት ጉዳዩ እስካሁን ወደ ሚድያ ባይወጣም ምርመራውን የያዘው ፖሊስ ጉዳዩን የከተማ ትጥቅ ትግል ለማካሄድ በማሰብ ከውጭ ...
32,600 views
05-09 07:06
05-09 07:06
#ምርጫ2018 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኞች የምርጫ ካርዳቸውን እና የፋይዳ ቁጥር አምጡ የሚል ግፊት እየተደረገባቸው መሆኑን ተናገሩ በመጀመሪያ ደረጃ የምርጫ ካርድ ያወጡ ሰራተኞች ስም ዝርዝር ብቻ እንዲላክ ተጠይቆ የነበረ ቢሆንም አሁን ግን ሂደቱ ተቀይሮ እያንዳንዱ ሰራተኛ የግል የምርጫ ካርድ ቁጥሩን እና የፋይ...
32,100 views
05-09 04:30
05-09 04:30