@neymary
ስደተ ማርያም
Channel ID: 11508
4
subscribers
Avg Views
90
per post
Growth Rate
N/A
Engagement
22.5%
Fake Score
0/100
About
Related Channels in Other
8.61K
@LeFigarofrP · 8,610 subs
64
@cyan_art · 64 subs
※ 음식점 붙박이 sofa 인테리어 sofa + reform 체인사업부 ₩ 010+5309+8380+010+7188+1139 좋은하루 되시길 할렐루야 ^^~~
@roomlipom · 1 subs
73
@central_web · 73 subs
Zoo-Ark | мир пушистиков | домашние и дикие животные
@Zoo_Ark · 1,170 subs
ComplianceCraft
@compliancecraft · 2,020 subs
Latest Posts
ከሥዕሉ በስተጀርባ ሠዓሊውን እና ባለ ሥዕሉን፦ ከሥዕሉ በስተጀርባ ሠዓሊ እንዳለ ፡ከሠዓሊ በስጀርባም ባለ ሥዕል እንዳለ ምንም አያጠራጥርም፡፡ ችግሩ ከሥዕሉ ብቻ ተመልክተው ከቀሩ ነው፡፡ ሥዕል መክስት ነው እንጂ በቂ አይደለም መሣሉ ወደ ባለቤቱ ወደ በዓለ ሥዕሉ ሊያደርስ ነው፡፡ በምናየው ዓለም ያሉ ነገርች ሁሉም ሥ...
96 views
01-13 19:22
01-13 19:22
Messages in this channel will no longer be automatically deleted
0 views
10-25 17:32
10-25 17:32
Messages in this channel will be automatically deleted after 1 month
0 views
09-29 01:18
09-29 01:18
ሁለት ሴቶች በወፍጮ ይፈጫሉ አንዲቱ ትወሰዳለች አነዲቱም ትቀራለች ረ.4. አንዲቱ የምትወሰደው በምንድን ነው? ሞት በየተራ ይወስዳል ረ.5. ሁለት ሰዎች የተባሉት አንድምታዊ ትርጓሜ ምንድን ነው? ባልና ሚስት ባንድ አልጋ ላይ ይተኛሉ አንዳቸው በሞት ይወሰደሉ ሌላውን በሕይወት ይተዋሉ፡፡ በያፌት ዕጣ 2 ሰዎች ይኖራሉ...
88 views
04-15 11:20
04-15 11:20
ለተከዘዉ ምክር ልጄ ሆይ የታመንከኝ እምነትህ በይቅርታዬ በፍቅሬ ላይ ጣለዉ። ብዙ ጊዜ ካንተ የራቅሁ ይመስልሀል ነገር ግን ምንጊዜም ከአጠገብህ አልለይም በጣም ቅርብ ነኝ ። ሁሉ ነገር ያልተሳካልህ ይመስልሀል ነገር ግን ልጄ ሆይ ምን ያህል እንደምታምንብኝ ትለካበታለህ እንጂ አትጠፍበትም ሕይወትህ ድቅድቅ ጨለማ የዋጠ...
201 views
04-12 03:05
04-12 03:05
ሚያዚያ 9 የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ እረፍታቸው ነው ቤተል ወይራ ሰፈር ቀበና አለ ታቦታቸዉ የአመት ስለሆነ አንዱን መርጠን ብንሄድ ሀሳብ ስጡ
60 views
04-12 01:33
04-12 01:33
" ሕያዋን እንዲሞቱ ያውቃሉና፤ ሙታን ግን አንዳች አያውቁም፤ መታሰቢያቸውም ተረስቶአልና ከዚያ በኋላ ዋጋ የላቸውም። " (መጽሐፈ መክብብ 9:5) በእዉነት ሙታን ምንም አያዉቁም? መልሳችን ከ ማቴዎስ ወንጌል ቢሆን ይመረጣል ካነበባችሁት ከሌሎችም መፅሐፍ
56 views
04-11 18:27
04-11 18:27
፴፭. ነገር ግን ከገሊላ ልጆች ለናትነት የምትበቃ አላገኘም፡፡ ምዕራፍ ፲፬ ፩. ስለዚህም አንቺን በትሕትና በድንግልና ተጠብቀሽ የምትኖሪዪቱን ብላቴና ወደደ ለመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ የሚሆነው አዳራሽ ንጹሑን ሥጋሽን አገኘ፡፡ ፪. አካላዊ ቃልም ካንቺ በተወለደ ጊዜ ሰብአ ሰገል ከሩቅ አገር መጡ (ማቴዎስ፣ ም ፪ ፣ ቁ ...
186 views
04-11 02:26
04-11 02:26
45 views
04-11 02:20
04-11 02:20
አርጋኖን ዘሠሉስ ምዕራፍ ፩ ክፍል ፩ ፩. እመቤቴ የተመረጥሽ ድንግል ማርያም ሆይ በዕብራይስጥ ማሪሃም የተባልሽ አምላክ ካንቺ ጋራ በመሰደዱ በግብፅ መከራሽ እማልድሻለሁ፡፡ ፪. መንገድ በመሄድ የድካምሽ አሳብ በልጅሽ ፊት ይቁም ስለ ኃጢአቴ መማለጃ ይሆን ዘንድ፡፡ ፫. በምድረ ግብፅ ያገኘሽ የረኃብና የድምዕ ሐሳብ በ...
44 views
04-11 02:20
04-11 02:20
Selam lezik bet
41 views
04-11 01:13
04-11 01:13
Channel created
0 views
04-11 00:58
04-11 00:58