@tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
Channel ID: 1344
1,580,000
subscribers
Avg Views
73,433
per post
Growth Rate
N/A
Engagement
0.0%
Fake Score
0/100

About

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። ማስታወቂያ፦ 📞 0979333111 @TikvahEthMarketingBot መረጃና መልዕክት ፦ 0998999899 ​ @tikvahuniversity @tikvahethAfaanOromoo @tikvahethmagazine @tikvahethsport @tikvahethiopiatigrigna

Latest Posts

0 views
0 views
#NewsAlert በአሜሪካ እና በኢራን መካከል በሆርሙዝ ሰርጥ የተኩስ ልውውጥ መጀመሩ ተዘግቧል። የተለያዩ ዓለም አቀፍ የሚዲያ ተቋማት እንደዘገቡት ከሆነ ቀደም ሲል የነበረው የተኩስ አቁም ስምምነት ተጥሷል። ሁኔታው ወደ መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ግጭት እንዳያመራ ተሰግቷል። ኢራን፣ አሜሪካ ' ጃስክ ' ከሚሰ...
0 views
0 views
#Reminder 🔔 #National_ID የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ ቁጥር ጋር ለማስተሳሰር የተሰጠው የጊዜ ገደብ ነገ ይጠናቀቃል። አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በ27 ዋና ዋና ከተሞች ለሚገኙ የባንክ ደንበኞች፣ የባንክ ሂሳባቸውን ከፋይዳ (ብሔራዊ መታወቂያ) ቁጥራቸው ጋር የሚያስተሳስሩበት ጊዜ ገደብ ነገ ግንቦት 6 ቀን 2...
0 views
0 views
በ'ፊንቴክ ኢንቨስትመንት' የማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ አርቲስቶች እና ቲክቶከሮች በ 400 እና 500 ሺ ብር የገንዘብ ዋስትና ጉዳያቸውን ከውጭ ሆነው እንዲከታተሉ ተወሰነ። (ቲክቫህ ኢትዮጵያ) ችሎቱ ሚያዚያ 28/2018 ዓም በተሰየመበት ወቅት ተጠርጣሪዎች ለዋስትና የሚያቀርቡትን የገንዘብ መጠን ለመ...
0 views
0 views
0 views
‎#የሠራተኞች_ድምፅ 🔈 ‎ ‎" ከቃል የዘለለ የተግባር ምላሽ ስላጣን በ5 ስራ አቁመናል " - የወልቂጤ FM 89.2 ሠራተኞች ‎ ‎በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ወልቂጤ  FM 89.2  ሠራተኞች የፌዴራል መንግስት ለመንግስት ሠራተኞች የኑሮ ማሻሻያ በ...
0 views
0 views
0 views
0 views
0 views
#EU #Visa የአውሮፓ ህብረት ም/ቤት የኢትዮጵያውያን ዜጎች ቪዛ አሰጣጥ ላይ ጊዜያዊ ገደብ ጣለ። የአውሮፓ ህብረት ም/ቤት በኅብረቱ አባል ሀገራት ውስጥ ለኢትዮጵያውያን ዜጎች ቪዛ አሰጣጥ ላይ ገደብ ማስቀመጡን ባወጣው መግለጫ አሳውቋል። ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያውያን ቪዛ አመልካቾች ቪዛ ሲፈልጉ ፦ - አስፈላጊ ሰነዶ...
0 views
" እናት እና አባቷ በልጃቸው ሞት ተሰብረዋል። ምንም ማድረግ አይችሉም። ፍትሕ እንፈልጋለን ! " - የሟች ቤተሰብ በአዲስ አበባ ከተማ፣ አየር ጤና አካባቢ አለሚቱ ሸጋው የተባለች ወጣት በአሰቃቂ ሁኔታ መገደሏንና ገዳይ ተጠርጣሪ አለመያዙን አጎቷ እና የቀድሞ ባለቤቷ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጹ። ...
0 views
0 views
0 views
0 views
#Ethiopia የማዳበሪያ ፋብሪካ መሰረት ተቀመጠ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ከዳንጎቴ ግሩፕ ጋር በመተባበር በሶማሌ ክልል የሚገነባው የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ መሰረት መቀመጡን የኢፌዴሪ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አሳወቁ። ከዚህ በተጨማሪ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጎልደን ኮንኮርድ ግሩፕ የሚገነባው የጎዴ ነዳጅ...
0 views