@wazema_radio

Wazema Media / Radio
Channel ID: 1345
47,100
subscribers
Avg Views
14,510
per post
Growth Rate
N/A
Engagement
0.3%
Fake Score
0/100

About

Wazema is Radio other contents are available either in our website/social media or FM radio stations in Ethiopia. www.wazemaradio.com

Latest Posts

ለቸኮለ! ረቡዕ፣ ግንቦት 12፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ ፌደራል ፖሊስ በእነ ጀነራል አስናቀው ሲሳይ፣ አብርሃም መሀመድ፣ ቀሲስ ክንዳለም አሻግሬ እና ቄስ ኤፍሬም ተክለ ሃናን ጨምሮ ሕገመንግሥታዊ ሥርዓቱን በኅይል የመናድ እንቅስቃሴ በማድረግ በተጠረጠሩ 12 ግለሰቦች ላይ የ14 ቀናት የምርመራ...
4,290 views
05-21 00:25
ለቸኮለ! ማክሰኞ፣ ግንቦት 11፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ አውሮፓ ኅብረት ከሁለት ዓመት ገደማ በፊት በኢትዮጵያውያን ላይ የጣለውን የሸንገን ቪዛ ገደብ ለማንሳት መወሠኑን በኢትዮጵያ የአውሮፓ የንግድ ምክር ቤት አስታወቀ። ኅብረቱ ይህንኑ ውሳኔ በቅርቡ ይፋ እንደሚያደርግ ምክር ቤት ገልጧል። ኅ...
7,900 views
05-20 00:28
ለቸኮለ! ሰኞ፣ ግንቦት 10፣ 218 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ ስምረት፣ ባይቶና፣ ዓረና ትግራይ፣ ትንሳኤ 70 እንደርታ እና ቃንጪ ሓቂ የተባሉትን አምስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ያካተተው "የትግራይ ሰላም እና ለውጥ" ምክር ቤት ትናንት በይፋ የምስረታ ጉባኤውን አካሄደ። በምክር ቤቱ ምስረታ...
9,310 views
05-18 22:50
ትግራይን ለማስተዳደር ያለመ ነው የተባለ ጊዜያዊ ምክር ቤት በይፋ ተመሰረተ፡፡ ስምረት፣ ባይቶና፣ ዓረና ትግራይ፣ ትንሳኤ 70 እንደርታ እና ቃንጪ ሓቂ የተባሉትን 5 የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲሁም በአፋር ክልል የሚንቀሳቀሱትን የሓራ መሬት ተዋጊዎች ወታደራዊ ክንፍ በማድረግ በአዲስ አበባ የተቋቋመው አዲሱ "የት...
10,300 views
05-18 17:55
እንዲሁም! https://www.tiktok.com/t/ZTB1poAEU/
10,500 views
05-18 01:15
ለቸኮለ! ቅዳሜ፣ ግንቦት 8፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ ኢትዮጵያ፣ በማደግ ላይ ያሉ አገራትን የውጭ እዳ መልሶ የማዋቀሪያው ዓለማቀፍ ሥርዓት አስቸኳይ ማሻሻያ ያስፈልገዋል አለች። ኢትዮጵያ ይህን ጥሪ ያደረገችው፣ ሰሞኑን ኒውደልሂ ውስጥ በተካሄደው የብሪክስ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ስብሰ...
12,100 views
05-17 01:10
ለቸኮለ! ዓርብ፣ ግንቦት 7፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ ኢዜማ፣ የሐረሪ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የብሄረሰብ ማንነትን መስፈርት በማድረግ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀረብኳቸውን እጩ ከምርጫ ውጪ አድርጎብኛል በማለት ከሠሠ። ፓርቲው፣ በክልሉ የሚኖሩ የሌሎች ፓርቲዎች እጩዎችም የብሄረሰብ ማንነ...
13,100 views
05-15 23:47
ለቸኮለ! ሐሙስ፣ ግንቦት 6፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ በኦሮሚያ ክልል የቢሾፍቱ ከተማ አሥተዳደር በመከላከያ ሠራዊት ግዳጅ ላይ ሳሉ የአካል ጉዳት የደረሠባቸው የቀድሞ የሠራዊቱ አባላት ቃል የተገባላቸው 105 ካሬ ሜትር የቤት መስሪያ መሬት እንዳልተሠጣቸው በመግለጽ ትናንት በከተማዋ የተቃውሞ ...
13,000 views
05-15 00:37
ለቸኮለ! ረቡዕ፣ ግንቦት 5፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የአሜሪካ የመከላከያና የንግድ ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት በኢትዮጵያ ላይ የተጣለውን ጥብቅ የጦር መሳሪያ ሽያጭ ማዕቀብ አነሳ። ዳይሬክቶሬቱ፣ ከትናንት ጀምሮ አሜሪካ ለኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት፣ ፖሊስ እና የጸጥታ ኃይሎች ጦር መሳሪያ የተናጥል የግዥ...
14,100 views
05-13 22:11
ለቸኮለ! ማክሰኞ፣ ግንቦት 4፣ 2018 ዓ፣ም፣ የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የዓለማቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂየቫ፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ማሻሻያ አመርቂ እመርታ በማሳየት ላይ ያለው የዓለም ኢኮኖሚ በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ሳቢያ ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ በገባበት ወቅ...
13,700 views
05-13 00:23
ለቸኮለ! ሰኞ፣ ሚያዝያ 3፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ፣ ዛሬ ከዓለማቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂየቫ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያዩ። ዐቢይ፣ "በኢኮኖሚ እድገት"፣ "በአጋርነት" እና "ቅ...
14,300 views
05-12 00:36
ለቸኮለ! ቅዳሜ፣ ግንቦት 1፣ 2018 ዓ፣ም፣ የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት፣ በአዲስ አበባ ከተማ ሽሮሜዳ አካባቢ ነዋሪ በነበረው ወጣት ተገኝ ባልቻ ላይ የተፈጸመውን ግድያ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አወገዘ። ትብብሩ፣ ግድያ እና ዝርፊያ "ሥርዓታዊ" እንጂ "ተናጠላዊ...
18,200 views
05-10 00:22
ለቸኮለ! ዓርብ፣ ሚያዝያ 30፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የሱዳን ወታደራዊ መንግሥት ተጨማሪ ጦር ሠራዊት እና ጸረ-አውሮፕላን መሳሪያዎችን ወደ ኢትዮጵያ ድንበር አስጠግቷል ተባለ። ሱዳን ወታደሮቿንና ጦር ጸረ-አውሮፕላን መሳሪያዎቿን ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ያስጠጋችው፣ የቤንሻንጉል ጉሙዝ አዋሳኝ ...
20,000 views
05-08 22:20
ለቸኮለ! ሐሙስ፣ ሚያዝያ 29፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የትግራይ ኢንዱስትሪ ቢሮ፣ የግጭት ማቆም ስምምነቱ ተግባራዊ ባለመኾኑ ከ100 ሺሕ በላይ ሠራተኞችን የቀጠሩ ከ6 ሺሕ በላይ የንግድ ድርጅቶች ተዘግተዋል አለ። በጦርነቱ ጉዳት የደረሠበት የክልሉ የኢንዱስትሪ ዘርፍ፣ በእዳ ጫና፣ በነዳጅና ...
19,500 views
05-08 00:25
ለቸኮለ! ረቡዕ፣ ሚያዝያ 28፣ 2018 ዓ፣ም፣ የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ ሕወሃት፣ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የሕወሃት ቅጥረኞች በሱዳኑ ጦርነት ይሳተፋሉ በማለት ያቀረበው ውንጀላ "መሠረተ ቢስ" እና "ሃላፊነት የጎደለው" ነው ሲል ተቃውሞውን ገለጠ። ሕወሃት፣ ቀጠናዊ መረጋጋትን በሚ...
17,100 views
05-07 00:22
Ethiopia under pressure as three fronts converge Read our MEMO here- https://wazema.substack.com/p/ethiopia-under-pressure-as-three
16,900 views
05-06 11:48
ለቸኮለ! ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 27፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር፣ የሱዳን ጦር ሠራዊት እና የአገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር በካርቱም አውሮፕላን ማረፊያ ላይ በተፈጸመው የድሮን ጥቃት የኢትዮጵያ እጅ አለበት በማለት ያቀረቡትን ውንጀላ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ውድቅ አደረገ። ...
17,700 views
05-06 00:19
በኦሮሚያ በምስራቅ እና ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞኖች መንግስትም ታጣቂዎችም አስገዳጅ ወታደራዊ ምልመላ እያደረጉነው፣ ነዋሪዎች ተቸግረናል ብለዋል- ዝርዝሩን አንብቡት- cutt.ly/4tZ8TuCe
18,000 views
05-05 10:11
ለቸኮለ! ሰኞ፣ ሚያዝያ 26፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ፣ ባንኮች የሚሠጧቸውን ብድሮች ለአምራች ኢንዱስትሪዎች "በፍትሃዊ" መንገድ እንዲያከፋፍሉ የሚያስገድድ አዲስ ሕግ በጥቂት ሳምንታት ውስጥ እንደሚወጣ ትናንት በተካሄደው "የኢትዮጵያ ታምርት ኤክ...
20,200 views
05-05 00:07
ለቸኮለ! ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 24፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ ምርጫ ቦርድ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራሲ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) ለቀጣዩ ጠቅላላ ምርጫ ያቀረባቸውን ዕጩዎች ማገዱን ዋዜማ ተረድታለች። ቦርዱ የፖርቲውን ዕጩዎች ያገደው፣ ከሁለት በተከፈሉ የፓርቲው አመራሮች መካከል በተፈጠረ አለመግባባት ላይ ፍር...
20,000 views
05-02 23:53