@addismaleda
Addis Maleda - አዲስ ማለዳ
Channel ID: 1351
31,800
subscribers
Avg Views
4,835
per post
Growth Rate
N/A
Engagement
0.2%
Fake Score
0/100
Related Channels in Other
Obiettivo Carriera di Mattia Loy
@obiettivocarriera · 169 subs
スポーツ
@sportik_2010_15 · 56 subs
Clube do Livro - Investir e poupar: Como começar?
@clubedolivroedfinanceira · 421 subs
GALATASARAY HABERLERİ
@galatasarayp · 40 subs
Compliance practice
@Compliance_Practice · 9,390 subs
abetterweb3 招聘求职
@abetterweb3_cn · 32,900 subs
Latest Posts
የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት በኢትዮጵያ ላይ ጥሎት የነበረውን የቪዛ ገደብ አነሳ ረቡዕ፣ ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ( #አዲስ_ማለዳ ) የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት እ.አ.አ. በ2024 በኢትዮጵያ ላይ ጥሎት የነበረውን ጥብቅ የሸንገን ቪዛ ገደብ ለማንሳት መወሰኑን በትላንትናው ዕለት አስታወቋል። &nb...
2,940 views
05-20 14:39
05-20 14:39
2,820 views
05-20 14:39
05-20 14:39
አንድ ደረሰኝ አለመስጠት 100 ሺህ ብር የሚያሰቀጣ ረቂቅ አዋጅ ተሻሽሎ ቀረበ ማክሰኞ፣ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም( #አዲስ_ማለዳ ) በግብይት ወቅት ማናቸውም ግብር ከፋይ ነጋዴ ያለደረሰኝ ሽያጭ ሲያከናውን ወይም ዋጋ አሳንሶ የተገኘ በእያንዳንዱ ደረሰኝ የአንድ መቶ ሺህ በር መቆጮ ተፈፃሚ...
3,810 views
05-19 20:51
05-19 20:51
3,390 views
05-19 20:51
05-19 20:51
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት በባህረ ሰላጤው አጋሮቻቸው ግፊት ምክንያት በኢራን ላይ ሊሰነዝሩት አቅደውት የነበረውን ጥቃት ማዘገየታቸውን ተናገሩ ማክሰኞ፣ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም( #አዲስ_ማለዳ ) የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ ሊሰነዘር ታቅዶ የነበረውን ጥቃት ያዘገዩት ከኳ...
3,980 views
05-19 16:59
05-19 16:59
3,800 views
05-19 16:58
05-19 16:58
#አዲስ_ማለዳ_በሳምንቱ እሁድ፣ ግንቦት 09 ቀን 2018 ዓ.ም #ከሀገር_ውስጥ 1] አማራ ክልል የሚሊሻ ኃይሉ ግዳጁን በብቃት እንዲወጣ ከጽ/ቤት አደረጃጀት ወደ ኮሚሽንነት ከፍ ማድረጉን አስታወቀ አማራ ክልል ከዚህ ቀደም ሲጠቀምበት የቆየውን እና በጽህፈት ቤት ደረጃ የነበረው የሚሊሻ አወቃቀር በኮሚሽርነት እንዲመራ ...
4,660 views
05-17 22:55
05-17 22:55
“ኢትዮጵያና ሱዳን ወደጦርነት የሚያስገባ አቅም የላቸውም” የአፍሪካ ቀንድና መካከለኛው ምስራቅ ተንታኝ #ወቅታዊ ዓርብ፣ ግንቦት 07 ቀን 2018 ዓ.ም( #አዲስ_ማለዳ ) የኢትዮጵያ መንግስት እና በጄነራል አብዱልፋታህ አልቡርሃን የሚመራው የሱዳን ብሔራዊ ጦር፣ ከፍተኛ መካሰስ ውስጥ ከገቡ ሰነባብተዋል። ጦሩ፣ “ከባህ...
6,470 views
05-15 23:30
05-15 23:30
የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት “ከህጋዊ አሰራር ውጭ” ብልጽግናን ምርጡ ሲል የቅስቀሳ ጥሪ አቀረበ ዓርብ፣ ግንቦት 07 ቀን 2018 ዓ.ም( #አዲስ_ማለዳ ) የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት “ብልጽግናን ይመርጡ” ሲል በዛሬው ዕለት በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ያስታወቀ ሲሆን ይህም ድርጊት የመንግስት ወይንም የጋ...
6,440 views
05-15 22:31
05-15 22:31
4,950 views
05-15 22:30
05-15 22:30
የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ እና ኢራን በብሪክስ ስብሰባ ወቅት ከፍተኛ የቃላት ልውውጥ ማድረገቻው ተሰማ ዓርብ፣ ግንቦት 07 ቀን 2018 ዓ.ም ( #አዲስ_ማለዳ ) በህንድ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ፣ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ እና ኢራን በወቅታዊው ...
5,950 views
05-15 16:52
05-15 16:52
4,300 views
05-15 16:52
05-15 16:52
ዢ ጂንፒንግ በታይዋን ጉዳይ ለትራምፕ ማስጠንቀቂያ ሰጡ ዓርብ፣ ግንቦት 07 ቀን 2018 ዓ.ም ( #አዲስ_ማለዳ ) ቻይና አሜሪካን በታይዋን ጉዳይ የምታካሂደው እንቅስቃሴ ወደ ግጭት ይወስደናል ስትል ለዶናልድ ትራምፕ ማስጠንቀቂያዋን በፕሬዝዳንቷ በኩል ስታሰማ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚነስቴር ደግሞ “ የሚቀ...
5,530 views
05-15 14:45
05-15 14:45
5,150 views
05-15 14:45
05-15 14:45
#ማስታወቂያ የንግድ ስራዎን ወደተሻለ ደረጃ ለማሳደግ በኢትዮጵያ የተመሰከረላቸውና ለሀገራችን መልከዓ ምድር ተስማሚ የሆኑትን የአይሱዙ ተሽከርካሪዎችን ምርጫዎ ያድርጉ። ከበቂ መለዋወጫ እና ከዘመናዊ የጥገና ማዕከላት ጋር ከኪ ሞተርስ አቅርቦሎታል! #KAKI #Isuzu #FSR #NPR
6,370 views
05-14 21:05
05-14 21:05
5,140 views
05-14 21:05
05-14 21:05
የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ እና የሰራተኛቹን ጉዳይ የያዘው የፌደራል ሦስተኛ ሰበር ሰሚ ችሎት በርካታ መዝገቦችን በአንድ ላይ እንዲታዩ በመወሰን ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ ሐሙስ፣ ግንቦት 06 ቀን 2018 ዓ.ም( #አዲስ_ማለዳ ) የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ አንድ መቶ ሚሊዮን ብር አልከፍልም በሚል ይግባኝ ያለበት...
5,180 views
05-14 20:55
05-14 20:55
4,610 views
05-14 20:55
05-14 20:55
የትግራይ ክልል አስተዳደርን ተቆጣጥሬያለሁ ያለው የህወሓት አስተዳደር በሳዑዲ ዓረቢያ ሞትን ለሚጠባበቁ ስደተኞች ምህረት እንዲደረግ ጠየቀ ሐሙስ፣ ግንቦት 06 ቀን 2018 ዓ.ም ( #አዲስ_ማለዳ ) ህወሓት የሚመራው እና የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዝዳንትነትን ተረክቤያለሁ ያለው ኃይል በጽሕፈ...
6,180 views
05-14 15:36
05-14 15:36
5,040 views
05-14 15:36
05-14 15:36